ስብሐተ ፍቁር-ማርያም ፣ ጻድቃን ፣ መላእክት
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ሥላሴ፤
ብሂልየ ወጠንኩ ለኪ ውዳሴ፤
ማርያም እህቱ ለሙሴ። (፫ ጊዛ)
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ንዒ ንዒ ንዒ ማርያም፤
ትነብሪ በአርያም፤
ወንዒ ሠናይትየ ገነት ኤዶም። (፫ ጊዛ)
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ብፅዕት አንቲ ወንግሥተ ጽድቅ፤
ትሜንኒ ማርያም መንበረ ሥላቅ፤
ታቦትነ አንቲ እንተ ወርቅ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
እፎኑ ድንግል ነገሥታተ ምድር ተንሥኡ፤
ሕዜበኪ ትሑታነ ከመ ይጽብዑ፤
መላእክት ኅቡረ ተጋብኡ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ሚበዜኁ እለ ይሣቅዩኒ ሊተ፤
ቀብፁኒ እምልቦሙ ከመ ሞተ፤
ማርያም ኩንኒ ረዳኢተ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ሶበ ንጼውዓኪ ልፈ ማርያም ቅረቢ፤
እምንዳቤነ ንስቲተ ከመ ታርኅቢ፤
ቅድመ ሕዜብኪ ሰላመ ተናበቢ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ቃለነ አጽምዒ ማርያም ንግሥት፤
ወጽራህነ ለብዊ መሥዋዕተ ስብሐት፤
እስመ ኀቤኪ ንጼሊ መሐሪት።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
በጽባሕ ወዮም እምድኅረ ሌሊት፤
ትምክሕትነ አንቲ ማርያም ወለተ ዳዊት፤
ቅድሜኪ ንሰግድ በፍርሃት።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ሶበ ላዕሌነ ጥቀ አርዑተ ዓመፃ አክበዱ፤
እለ ፀንሱ ኃጢአተ ወወለዱ፤
ማርያም ኀቤኪ ናንቀዓዱ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ለምንት ቆምኪ እምነ ርኁቅ፤
አርዌ ወድቀ አምሳለ መብረቅ፤
እን ይውሕጥ ሕዜበኪ በበሕቅ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
እን ንትዌከል ኪያኪ እምነ ሕሊና ወአፍ፤
ውስተ አድባር አግብርትኪ ወርእሰ ፀድፍ፤
እፎኑ ነዓይል ከመ ዖፍ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
አድኅነኒ ሊተ እስመ ኀልቀ ኄር፤
ወውኅደ ሃይማኖት እምገጸ ምድር፤
ማርያም እሙ ለክቡር።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
እስከ ማዕዛኑ አነብር ውስተ ልብየ ትካ፤
ዓሊውየ ሕገ ወትእዚ፤
ማርያም ኩንኒ መናዜ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
አፈቅረኪ ድንግል በኵሉ ኃይልየ፤
አንቲ ጸወንየ ወማእምንትየ፤
ውስተ ዕዜንኪ ይባእ ጽራሕየ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
እግዙአብሔር ዐቢይ ወአኰቴቱ ብዘኅ፤
በእንቲአኪ ማርያም ንግሥተ ፍትሕ፤
ዲበ ፀርነ ፈንዊ ማየ አይኅ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ተአምረኪ ይስምዑ አሕዚበ ኵሉ ነገድ፤
ሥምረተ አብ ማርያም ወማኅደረ ወልድ፤
ማኅበረነ ዕቀቢ እምብድብድ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ተሣሃልኒ ድንግል ተሣሃልኒ፤
ወእምአበሳየ ማርያም አንጽሕኒ፤
ይእዛኒ ፍጡነ ወልፈኒ። (፫ ጊዛ)
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
እመ ተዜኅረ ኃያል በእከዩ፤
ማርያም ለድኩም ደብረ ምስካዩ፤
ንድኅን ብኪ ወነሐዩ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ሶበ ዕበድነ ኖኃ እንበለ መስፈርት ወዓቅም፤
ሦክነ ኮነ ኅለተ ገዳም፤
ለአጥብዖትነ ንዒ ማርያም።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ማርያም በስምኪ እመ ማሕየዊ፤
ማኅበረነ ዕቀቢ እምፀራዊ፤
ወመሥገርትኪ ያሥግሮ ለነዓዊ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ማርያም ስምዒ ቃለ ጽራኅነ ኵሎ፤
እምዕንባዛ ነፍስነ ጥቀ ከመ ዓውሎ፤
ናሁ አልጸቅነ ለተኃጒሎ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ተሠሃልኒ ድንግል ከመ ኢይኪደኒ ሰብእ፤
ወኢያሥርሐኒ ቀትል በዕለተ ፀብእ።
ማርያም ርድዕኒ ለግፉዕ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
እግዙአብሔር ይፈኑ (ይፌኑ) ሣህሎ ወጽድቆ፤
ከመ ንግነይ ለኪ ማርያም በኢናፍቆ፤
በመዜሙር ሐዋዜ ወመሰንቆ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ሶበ ጸአለ ስመኪ ቅድመ ማኅበር፤
ፀርኪ ማርያም ሕም አርዌ ምድር፤
ከመ ማይ ይትከዓው በሐሣር።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ንግሥተ እሥራኤል አንቲ ገባሪተ ኃይል፤
አፅራረነ አጽድፊ ውስተ ግበ ኃጒል፤
ማርያም እሙ ለልዑል። (፫ ጊዛ)
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
አኮኑ ገለዓድ ርስተ ምናሴ አቡኪ፤
ዚቲ ሀገር ምስማከ ርስእኪ፤
ማርያም ቅንዒ ለሕዜብኪ ወኢትግድፊ መርዔተኪ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ሶበ ይዴግነኒ ፀር ወይንዕወኒ፤
ተንሥኢ ማርያም ተቀበልኒ፤
ይእዛኒ ፍጡነ ወልፈኒ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ማርያም ስምዒ ቃለ ጸሎትነ፤
ወይብጻሕ ቅድሜኪ ገዐረነ፤
ወኢትሚጢ ገጸኪ እምኔነ። (፫ ጊዛ)
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ትባርከኪ ነፍስነ በአትሕቶ ርእስ፤
ወይገንያ አዕፅምቲነ ለእመ ንጉሥ፤
ለስመ ዙአኪ ቡሩክ ወቅዱስ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ንባርከኪ ድንግል በኵሉ ኃይልነ፤
እስመ ለበስኪ ስብሐተ ወአሚነ፤
ወደመናተ ረሰይኪ አሣዕነ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ለእግዙአብሔር ግነዩ ወጸውዑ ስሞ፤
ከመ ካህናት ርእዮሙ ነቢየ ፍጥሞ፤
አልቦ ጽርዓት ወአርምሞ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ርዓ አብርሃም ኵሎሙ አግብርቲሁ፤
ወደቂቀ ያዕቆብ ለልዑል ኅሩያኒሁ፤
ለስመ ዙአኪ ድንግል ይሴብሑ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ንዑ ንስግድ ወንግነይ ላቲ፤
ለማርያም ድንግል ወለተ ማቲ፤
እስመ ተስፋነ ንረክብ እምይእቲ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም። ንዑ ንስግድ ቅድመ ሥዕላ፤
ለማርያም ድንግል ርግበ ገሊላ፤
እስመ ወለደት ለነ አምላክ በተድላ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ንዑ ንስግድ ወንግነይ ለንግሣ፤
አምላክ ኀደረ በውስተ ከርሣ፤
ሠራዬ ኃጢአት ወአበሳ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ንዑ ንስግድ ቅድመ ሥላሴ፤
ለማርያም ድንግል ወለተ ሙሴ፤
እስመ ወለደት ለነ አምላከ ነጋሤ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ጥቡዕ ልብየ እግዙአ ጥቡዕ ልብየ፤
በፍቅርኪ ማርያም እግዜአትየ፤
ሀገረ ጥቅም ረስዪ በፀድየ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
በከንቱ ፀብኡኒ ልሙዳነ ፀብእ፤
ወአብቀዉ ላዕሌየ አፈ ኃጥእ፤
ማርያም ርድእኒ ለግፉዕ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
እለ ይፈድዩኒ ኵሎሙ ህየንተ ሠናይት እኪተ።
ይልበሱ ኀሣረ ወመቅሠፍተ።
ወብእሲቶሙ ትኩን መበለተ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ከመ ትሚጢ ልበነ እምነገረ ከንቱ ወበክ።
ለኪ ማርያም እመ አምላክ።
አንሥአ እደዊነ መሥዋዕተ ሠርክ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ለእግዙአብሔር ስቡሕ ንሴብሖ።
ወንጸርሕ ፈድፋደ በከልሖ።
ለሥዕልኪ ድንግል ንዔምኆ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
አጽምእ ሰማይ ነገረ ዙአየ።
ወትስማዕ ምድር ቃለ አፉየ።
ማርያም ይእቲ ትውክልትየ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
እስመ እሳት ትነድድ እመዓተ አምላክ ወልዳ፤
ወታውዒ ፀረነ በዕለተ ፍዳ።
ማርያም ንግሥት ይሁዳ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ፀንዐ ልብየ በእግዙአብሔር ግሩም፤
እምቅድመ ይትወለድ እምድንግል ማርያም፤
ጸሎተ ሐና ተሰምዓ በሴሎም።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
አንሰ እቤ በኑኃ መዋዕልየ ኵሉ፤
በእንቲአኪ ማርያም ሥጋ አባሉ፤
ይትመየጠኒ ወልድኪ በሣህሉ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ማርያም በቅድሜኪ ከመ አድገ መረብ ንነቁ።
ወንነብብ ከመ ርግብ ወናስቆቁ።
ሣህልኪ ይምጻእ እምሥራቁ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ሕይወትነ ወጽአት ወኀለፈት ዓዲ፤
ከመ ይተክል ለኃዲር ወኢያጐነዲ፤
ፈላሲ ነኪር ወነጋዲ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ለጻድቃን አኮ ሥርዓተ ንስሐ ኮነ፤
ዳእሙ ለኃጥአን እለ ከማነ፤
ማርያም ሥረዪ አበሳነ። (፫ ጊዛ)
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
እመ ተለዓለ ጥቀ ወለእመ ፈድፈደ ዓብየ።
ኢትመጥውኒ ማርያም ለኃጢአትየ።
ወኢትዕቀቢ ሊተ እከይየ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ተሰጠምነ ናሁ ውስተ ባሕረ ኀን ዕሙቅ።
ወወረድነ ታሕተ ከመ መልሕቅ።
ለአውጽኦትነ ንዒ እመ ሊቅ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ጸሎትነ ትዕርግ አልቦ ሙስና።
በቅድሜኪ ማርያም ወለተ ሐና
ወስእለትነ ትትዓደው እምደመና። (፫ ጊዛ)
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
በነፍስ የዋህ ወበመንፈስ ትሑት፤
ናቄርብ ለኪ ማርያም መሥዋዕተ ስብሐት፤
ተወከፊ ለነ መሐሪት።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
እምባነ ኪሩብ ይሬኢ ከርሠ ቀላያት፤
እስመ እምኔኪ ተወልደ ንጉሠ ስብሐት።
ማርያም ስብሕት ወቡርክት።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
መላእክት ወሰብእ ወእንስሳ ምድር፤
አእዋፈ ሰማይ ወዓሣተ ባሕር፤
ይሴብሑኪ ድንግል በማኅበር።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
በአፈ መላእክት ቅድመ፤
ወበአፈ ሰብእ ዳግመ፤
ድንግልናኪ ማርያም ረገመ ውጉ ይኩን ወኅቱመ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ርጉመ ይኩን ይረግመኪ፤
ወቡሩከ ይኩን ይባርከኪ፤
ነገራተ ክልኤ ኢይርሳእ ልብኪ።(፫ ጊዛ)
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
እምቅድመ ሰማያት ወምድር ሀልዎትኪ፤
ፀሐይ ወወርኅ ኢቀደሙኪ፤
መላእክተ ሰማይ ይትለአኩኪ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ንዒ ንዒ ንዒ ድንግል፤
ምስለ ወልድኪ አማኑኤል፤
አምላከ ምሕረት ወሣህል።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ንዒ ንዒ ንዒ ድንግል፤
ምስለ ሚካኤል ወገብርኤል፤
መላእክተ ምሕረት ወሣህል።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ንዒ ንዒ ንዒ ርግብየ፤
ርግብየ ሠናይትየ፤
በቀለመ ወርቅ ጸሐፊ ስምየ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ኢትዜክሪ ብነ ኃጢአተነ፤
ማርያም እሙ ለእግዙእነ፤
በኪዳንኪ ድንግል ተማሕፀነ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ኢትዜክሪ ብነ አበሳነ፤
ማርያም እሙ ለእግዙአነ፤
በኪዳንኪ ድንግል ተማሕፀነ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ኢትዜክሪ ብነ ጌጋየነ፤
ማርያም እሙ ለእግዙአነ፤
በኪዳንኪ ድንግል ተማሕፀነ።
ሰአሊ ለነ ማርያም ሰአሊ ለነ ማርያም ኀበ ወልድኪ
ኄር መድኃኔ ዓለም።
ማርያም አስምዒ ለኃይልኪ ድምፆ፤
ለፀርነ ልፈ የዐቅፆ፤
እስመ አብዜኃ ትዕግልተ ወዓምፆ። (፫ ጊዛ)
በእንተ ማርያም ፀዋሪትከ ምሕላነ ስማዕ አምላክነ፤
በእንተ ማርያም ወላዲትከ ምሕላነ ስማዕ አምላክነ፤
በእንተ ማርያም ሐፃኒትከ ምሕላነ ስማዕ አምላክነ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ፤ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ፤
ሰማዕተ ኢየሱስ ክርስቶስ።
ነዓ ነዓ ነዓ ጊዮርጊስ፤
እን ትጼአን በፈረስ፤
ወነዓ ፍቁርየ ልዳ ንጉሥ። (፫ ጊዛ)
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ናቄርብ ለከ ስብሐተ ወጋዲ፤
ጊዮርጊስ ኮከበ ልዲ፤
ለጥበብ ሕንፃ ማኅፈዲ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ጊዮርጊስ ዖርብ ፍልስጥኤማዊ ኮከብ፤
ንእለከ በአብ፤
እምበረከትከ ለኵልነ ሀብ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ጊዮርጊስ ኅሩይ ተላዌ ፀሐይ፤
ንስእለከ በአድናይ፤
ከመ ታዴኅነነ ነዒ እምብካይ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ጊዮርጊስ ዔንቈ ዖገነተ ሰማይ ዏጽቅ፤
ንስእለከ በጽሒቅ፤
ከመ ታንሥአነ ነዒ እምወዱቅ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ጊዮርጊስ ዒምዴ ፤ በቅብዏ በለሶን (በለሳን) ጽሑዴ፤
ንስእለከ በወልዴ፤
ከመ ትናዛዖነ ነዒ እምኃዖን ክቡዴ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ጊዮርጊስ ምዐዛ ፤ ዖገነተ ሰማይ ዒርዛ፤
ንስእለከ በአዘዛ፤
ከመ ትናዛዖነ ነዒ እምኃዖን ወትካዛ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ጊዮርጊስ ቡሩክ መዋዓ መስቴማ ዴሩክ፤
ናምሕለከ በአምላክ፤
ከመ ተሐውጸነ ነዒ በጽባሕ ወሠርክ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ጊዮርጊስ ረባን ዖሀገረ ልዲ ስኂን፤
ንስእለከ በብርሃን፤
ከመ ትናዛዖነ ነዒ እምክቡዴ ኃዖን።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ጊዮርጊስ ቅደስ ወልዯ ዖሮንቶስ፤
ንስእለከ በክርስቶስ፤
ከመ ትባልሐነ ነዒ እመሪር ተጽናስ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ለቤተ ክርስቲያን ቅዴስት ዖኮንከ ርእሳ፤
ጊዮርጊስ ውኩል ከመ አንበሳ፤
ዖዘአየ ሠራዬ ኃጢአት ወአበሳ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ዛርወ አባል አንተ በከተማ ዯብር፤
እስእለከ በግዑር፤
ሰዯኒ ነዒፍ በፍቅር ኀበ ኢመዊት ሀገር።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ዛርወ አባል አንተ በእንተ ኢየሱስ ክርስቶስ፤
ፈጻሜ ገዴል በዒውዯ ሙቃስ፤
ቅረበኒ ነዒ ጊዮርጊስ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ዛርወ አባል አንተ በዯብረ ከተማ፤
ንስእለከ በፌማ፤
ተዲዯቀኒ እምራማ ወባልሐኒ እምፃማ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ማኅቶት ጽደል ዖጠረጴዙ፤
ፍትወ ገዴል ሥነ መዒዙ፤
ጊዮርጊስ ዔንቈ ወሬዙ ቅረበኒ ነዒ ለቤዙ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
በዒውዯ ሙቃስ ቆመ ፤ እንዖ ያንጸፈጽፍ ዯመ፤
ትዔግሥቶ እስከ ፈጸመ፤
ስምዏ ገዴሉ ዔፁብ ለሰሚዔ አዯመ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ገዴልከ መዴምም፤
ወነገርከ ጥዐም፤
ጊዮርጊስ እንቇ ሦም ቅረበኒ ነዒ ለስዑም።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
እስፍንተ እዚኑ ለጊዮርጊስ ፃማሁ፤
እንበለ ፍትሕ ኲነኔሁ፤
እስከ ትውኅዛ ናላሁ በዱብ ንጽሕት አፉሁ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
እስፍንተ መጠነ ዖአመከርዎ፤
ከመ ወርቅ በእሳት ፈተንዎ፤
አኃዛዎ ሰሐብዎ ዯብረ ይዴራ ወገርዎ (ወረውዎ)።፫
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
በማኅጼ ወጒዴብ አዔፅምቲሁ ሰበሩ፤
እስከ ማሰነት ሐመሩ፤
መዴምመ ኮነ ነገሩ ወልብየ ነዯ በፍቅሩ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
በእንተ ሥጋሁ ወዯሙ ለወልዯ አሐደ መምለኬ፤
ጊዮርጊስ ወርቀ ሕንዯኬ፤
ቅረበኒ ነዒ ለቡራኬ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ዯቀ ትንሣኤ ጊዮርጊስ ዖአፈዴፈዴከ ስባሔ፤
ስምዏ ገዴልከ በጽሐ ውስተ ኲለሄ፤
ሰላመከ ንንሣእ በርኅራኄ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ጊዮርጊስ እብለከ በተአምኖ፤
ኢትመንነኒ መንኖ፤
ቅረበኒ ነዒ ለአዴኅኖ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ጊዮርጊስ እብለከ በጽዋዓ፤
ሰማዔተ አብ በዓ፤
ኩነኒ ሊተ ረዲኤ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ጊዮርጊስ እብለከ በስባሔ፤
ገብርከ እጸርሕ በኲለሄ፤
ኲነኒ ሊተ ባላሔ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ጊዮርጊስ እብለከ በሰብሖ፤
ገብርከ እጸርሕ በከልሖ፤
ቅረበኒ ነዒ ለባልሖ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ጊዮርጊስ እብለከ በተወክሎ፤
ዛክረ ውዲሴከ በዒልዔሎ፤
ቅረበኒ ነዒ ለተሣህሎ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
እምብሩር ወወርቅ ይትበዯር ሞገሱ፤
ለጊዮርጊስ ቅደሱ፤
በዱበ ፀዒዲ ፈረሱ ለረዱኦትነ ይምጻእ ወያንሶሱ
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ጊዮርጊስ አንተ ኮከበ ልዲ፤
ፍቅርከ ለልብየ ዖአንዯዲ፤
ለስእለትየ ኢታውህዲ (ጸሐፋ) ወትረ በሰሌዲ።
ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰአል ለነ ጊዮርጊስ ሰማዔተ
ኢየሱስ ክርስቶስ።
ጊዮርጊስ አንተ ፍቁርየ፤
ሰማዔተ አብ ወአቡየ፤
በጺሐከ ኀቤየ (ዛየ)፤ አናሕሲ ሊተ ጌጋየ።
ተክለ ሃይማኖት
ሰአል ለነ ተክለ ሃይማኖት ፤ ሰአል ለነ ተክለ
ሃይማኖት። አስተምሕር ለነ ተክለ ሃይማኖት፤
በእንተ ክቡር አቡነ ተክለ ሃይማኖት ማኅቶት፤
እምኢትዮጵያ ሰዳዴ ጽልመት ፤
እግዙአ መናፍስት ኅብአነ እምገጸ ሞት። (፫ ጊዚ)
ሰአል ለነ ተክለ ሃይማኖት ፤ ሰአል ለነ ተክለ
ሃይማኖት። አስተምሕር ለነ ተክለ ሃይማኖት፤
መነነ መነነ ተክለ ሃይማኖት መነነ፤
አሠረ እግዘኡ እስከ ዳገነ፤
አባ አቡነ መምሕርነ።
ኤዎስጣቴዎስ
ሰአል ለነ ኤዎስጣቴዎስ ፤ ሰአል ለነ ኤዎስጣቴዎስ፤
አስተምሕር ለነ ኤዎስጣቴዎስ።
በእንተ ክቡር አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ረባን፤
እማአርመንያ ሰዲዳ ሰይጣን፤
እግዘአ መናፍስት ኅብአነ እምገጸ ኃዖን።
ሳሙኤል
ሰአል ለነ ሳሙኤል፤ ሰአል ለነ ሳሙኤል፤
አስተምሕር ለነ ሳሙኤል።
በእንተ ጸሎቱ ቅዴስት ለሳሙኤል አቡነ፤
ክርስቶስ መዴኃኒነ፤
ምሕላነ ስማዔ ፍጡነ። (፫ ጊዚ)
ገብረ ሕይወት
ሰአል ለነ ገብረ ሕይወት፤ሰአል ለነ ገብረ ሕይወት፤
አስተምሕር ለነ ገብረ ሕይወት።
በእንተ ክቡር አቡነ ገብረ መንፈስ ቅደስ ጻዴቅ፤
ሠረገላሁ ዖመብረቅ፤
ከመ ታንሥአነ ነዒ እምወዱቅ።
መላእክት
ሰአል ለነ ሚካኤል ሰአል ለነ ሚካኤል፤ቅዴመ
መንበሩ ለልዐል።
ነዒ ነዒ ነዒ ሚካኤል፤
ሰአሌ ምሕረት ወመተንብል
ከመ ለውሉዯ ሰብእ ትቤ በምሕረት ወሣህል።(፫ ጊዚ)
ሰአል ለነ ሚካኤል ሰአል ለነ ሚካኤል፤ቅዴመ
መንበሩ ለልዐል።
እምልማዯ ሣህልከ ለነ ግበር ሣህለ፤
ሚካኤል ነዯ ወነበልባለ፤
ለአናንያ ወአዙርያ ወሚሳኤል ዖአውረዴከ ጠለ።
ሰአል ለነ ሚካኤል ሰአል ለነ ሚካኤል፤ቅዴመ
መንበሩ ለልዐል።
በዔለተ ምንዲቤነ ቁም ሚካኤል ኬንያ፤
ከመ ቆምከ አንተ ለአፎምያ፤
አመ አዯንገፃ መስቴማ በመፍርህ አርአያ።
ሰአል ለነ ገብርኤል ሰአል ለነ ገብርኤል፤
ቅዴመ መንበሩ ለልዐል።
ገብርኤል አቈርር ኵሎ መዒተ፤
ለዯቂቅ ሠለስቱ ራብዕሙ አንተ፤
ከመ በባቢሎን ቅዴመ ዖአቋረርከ እሳተ። (፫ ጊዚ)
ሰአል ለነ ሩፋኤል ፤ ሰአል ለነ ረፋኤል ፤ቅዴመ
መንበሩ ለልዐል።
ሩፋኤል አፍጥን ተራዴኦተ፤
እንዖ ንቀንት በኃይል ዖእሳት መጥባሕተ፤
ከመ ለሣራ ወለጦብያ ወለጦቢት ሕይወቶሙ አንተ
ሰአሉ ለነ መላእክት፤ ሰአሉ ለነ መላእክት፤
ቅዴመ መንበሩ ለጸባዕት።
ነገዯ መላእክት ፺ወ፱ቱ፤
በእንተ ጽፍዒቱ ለቃል ወኵርአቱ፤
ምሕላነ አዔርጉ ለለዔለቱ።
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ኦ አብ በእንተ ክርስቶስ ርዴአነ፤
ክርስቶስ በአቡከ ኄር ተማኅፀነ፤
መንፈሰ አብ ወወልዴ ናዛዖነ።
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
አንሥእ ኃይለከ ወነዒ አዴኅነነ፤
ክርስቶስ በአቡከ ኄር ተማኅፀነ፤
ወስማዔ ለሕዛብከ ጽራሕነ።
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
ቅንት ሰይፈከ ቅንት ሰይፈከ፤
ኃያል ውስተ ሐቊከ፤
ከመ ትርዴአነ ክርስቶስ በእንተ ስምከ።
ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ
በዛ ሥጋከ ወበዛ ዯምከ፤
ተማኅፀነ እሊአከ፤
ምሕላነ ስማዔ በዔዛንከ።
በእንተ ጊዮርጊስ ፍቁርከ ምሕላነ ስማዔ አምላክነ፤
በእንተ ጊዮርጊስ ሰማዔትከ ምሕላነ አጽምእበእዛነከ፤
በንተ ጊዮርጊስ ፈጻሜ ገዴልከ ምሕላነ ባርክ
በእዳከ።
ምንጭ / Source: mytewahdo.org
← ጸሎተ ነግህ