Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ዘይገለብቦ ለሰማይ በደመና።
መዝሙረ ዳዊት
146
፻፵፮
፥
8
፰
ዘይገለብቦ ለሰማይ በደመና።
ወያስተዴሉ ክረምተ ለምድር።
ዘያበቊል ሣዕረ ውስተ አድባር።
ትርጉም
ሰማዩን በደመናት ይሸፍናል። ለምድርም ዝናብን
ያዘጋጃል። ሣርን በተራሮች ላይ ያበቅላል።
← ምስባክ