Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ዘምሩ ለእግዚአብሔር ዘየኀድር ውስተ ጽዮን።
መዝሙረ ዳዊት
9
፱
፥
11
፲፩
ዘምሩ ለእግዚአብሔር ዘየኀድር ውስተ ጽዮን።
ወንግርዎሙ ለአሕዛብ ምግባሮ።
እስመ ተዘከረ ዘይትኀሠሥ ደሞሙ።
ትርጉም
በጽዮን ለሚኖር ለእግዚአብሔር ዘምሩ። በአሕዛብም
መካከል አደራረጉን ንገሩ። ደማቸውን የሚመራመር
እርሱ አስቧልና።
← ምስባክ