ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር።

መዝሙረ ዳዊት 117፻፲፯24፳፬

ዛቲ ዕለት እንተ ገብረ እግዚአብሔር። ንትፈሣህ ወንትሐሠይ ባቲ። ኦ እግዚኦ አድኅንሶ።

ትርጉም

እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት። ሐሤትን እናድርግ ፤ በእርስዋም ደስ ይበለን ፤ አቤቱ እባክህ አሁን አድን።
← ምስባክ