Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ይትነሣእ እግዚአብሔር ወይዘረዉ ፀሩ።
መዝሙረ ዳዊት
67
፷፯
፥
1
፩
ይትነሣእ እግዚአብሔር ወይዘረዉ ፀሩ።
ወይጒየዩ ጸላዕቱ እምቅድመ ገጹ።
ከመ የሐልቅ ጢስ ከማሁ የሐልቁ።
ትርጉም
እግዚአብሔር ይነሣ ፤ ጠላቶቹም ይበተኑ።
የሚጠሉትም ከፊቱ ይሽሹ ፤ ጢስ እንደሚበን
እንዲሁ ይብነኑ።
← ምስባክ