ይትዓየን መልአከ እግዚአብሔር ዐውዶሙ

መዝሙረ ዳዊት 33፴፫7

ይትዓየን መልአከ እግዚአብሔር ዐውዶሙ። ለእለ ይፈርህዎ ወያድኅኖሙ። ጠዐሙ ወታእምሩ ከመ ኄር እግዚአብሔር።

ትርጉም

የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል ፤ ያድናቸውማል። በእርሱ የሚታመን ሰው ምስጉን ነው።
← ምስባክ