Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
የሐዩ ወይሁብዎ እምወርቅ ዐረብ።
መዝሙረ ዳዊት
71
፸፩
፥
15
፲፭
የሐዩ ወይሁብዎ እምወርቀ ዐረብ።
ወዘልፈ ይጼልዩ በእንቲአሁ።
ወኵሎ አሚረ ይድኀርዎ።
ትርጉም
እርሱ ይኖራል። ከዐረብም ወርቅ ይሰጡታል።
ሁልጊዜም ወደ እርሱ ይጸልያሉ። ዘወትርም
ይባርኩታል።
← ምስባክ