የዐርግ ደመናተ እምአጽናፈ ምድር

መዝሙረ ዳዊት 134፻፴፬7

ያዐርግ ደመናት እምአጽናፈ ምድር። ወገብረ መብረቀ ለጊዜ ዝናም። ዘያወፅኦሙ ለነፋሳት እመዛግብቲሆሙ።

ትርጉም

ከምድር ዳር ደመናትን ያወጣል። በዝናብ ጊዜ መብረቅን አደረገ። ነፋሳትንም ከመዛግብቱ ያወጣል።
← ምስባክ