Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ውስተ ኵሉ ምድር ወፅአ ነገሮሙ
መዝሙረ ዳዊት
18
፲፰
፥
4
፬
ውስተ ኵሉ ምድር ወፅአ ነገሮሙ።
ወእስከ አጽናፈ ዓለም በጽሐ ነቢቦሙ።
ወውስተ ፀሐይ ሤመ ጽላሎቶ።
ትርጉም
ቃላቸው ወደ ምድር ሁሉ ወጣ። ነገራቸውም እሰከ
ዓለም ዳርቻ ደረሰ። በፀሐይ ውስጥ ድንኳኑን
አደረገ።
← ምስባክ