Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ወይወስዱ ለንጉሥ ደናግለ ድኅሬሃ
መዝሙረ ዳዊት
44
፵፬
፥
14
፲፬
ወይወስዱ ለንጉሥ ደናግለ ድኅሬሃ፤
ወቢጻሂ ይወስዱ ለከ፤
ወይወስድዎን በትፍሥሕት ወበሐሤት፤
ትርጉም
በኋላዋ ደናግሉን ለንጉሥ ይወስዳሉ። ባልንጀሮቿንም
ወደ አንተ ያቀርባሉ። በደስታና በሐሤት
ይወስዷቸዋል።
← ምስባክ