ወይሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ
መዝሙረ ዳዊት 44፵፬ ፥ 12፲፪
ወይሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ፤
ወለገጽኪ ይትመሐለሉ ኵሎሙ አሕዛብ ብዑላነ ምድር፤
ኵሉ ክብራ ለወለተ ንጉሠ ሐሴቦን።
ትርጉም
የጢሮስ ሴቶች እጅ መንሻን ይዘው ይሰግዱለታል።
የምድር ባልጠጎች አሕዛብ በፊትሽ ይማለላሉ።
ለሐሴቦን ንጉሥ ልጅ ሁሉ ክብርዋ ነው።
መዝሙረ ዳዊት 44፵፬ ፥ 12፲፪
ትርጉም