Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ወትሰይመኒ ውስተ ርእሰ ሕዝብ።
መዝሙረ ዳዊት
17
፲፯
፥
43
፵፫
ወትሰይመኒ ውስተ ርእሰ ሕዝብ።
ሕዝብ ዘኢየአምር ተቀንየ ሊተ።
ውስተ ምስማዐ ዕዝን ተሠጥዉኒ።
ትርጉም
የአሕዛብም ራስ አድርገህ ትሾመኛለህ። የማላውቀው
ሕዝብም ይገዛልኛል። በጆሮ ሰምተው ተገዙልኝ።
← ምስባክ