ወትቀውም ንግሥት በየማንከ።

መዝሙረ ዳዊት 44፵፬9

ወትቀውም ንግሥት በየማንከ። በአልባሰ ወርቅ ዑጽፍት ወኍብርት። ስሚዒ ወለትየ ወርእዩ ወአጽሚኢ ዕዘነኪ።

ትርጉም

በወርቅ ልብስ ተጐናጽፋና ትሸፋፍና ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች። ልጄ ሆይ ስሜ ፤ እዪ ጆሮሽንም አዘንብዪ።
← ምስባክ