Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ወተንሥአ፡እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ፡እምንዋም።
መዝሙረ ዳዊት
77
፸፯
፥
65
፷፭
ወተንሥአ እግዚአብሔር ከመ ዘንቃህ እምንዋም።
ወከመ ኃያል ወኅዳገ ወይን።
ወቀተለ ጸሮ በድኅሬሁ።
ትርጉም
እግዚአብሔርም ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ።
የወይን ስካር እንደ ተወው እንደ ኃያልም ሰው
ጠላቶቹንም በኋላቸው መታ።
← ምስባክ