Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ወሳሙኤልኒ ምስስ እከ ይጼውዑ ስሞ
መዝሙረ ዳዊት
98
፺፰
፥
6
፮
ወሳሙኤልኒ ምስለ እለ ይጼውዑ ስሞ።
ይጼውዕዎ ለእግዚአብሔር ውእቱኒ ይሰጥዎሙ።
ወይትናገሮሙ በዐምደ ድመና።
ትርጉም
ሳሙኤልም ስሙን በሚጠሩ ዘንድ ናቸው።
እግዚአብሔርን ጠሩት ፤ እርሱም መለሰላቸው።
በደመና ዓምድም ተናገራቸው።
← ምስባክ