ወንግርዎሙ ለአሕዛብ ምግባሮ

መዝሙረ ዳዊትΎ91 1

ወንግርዎሙ ለአሕዛብ ምግባሮ። እስመ ተዘከረ ዘይትኀሠሥ ደሞሙ። ወኢረስዐ ዐውያቶሙ ለነዳያን።

ትርጉም

በአሕዛብ መካከል አደራረጉን ንገሩ። ደማቸውን የሚመራመር እርሱ አስቧልና። የድሆችንም ጩኸት አልረሳምና።
← ምስባክ