ወሐመልማለ ለቅኔ ዕጓለ እመሕያው።

መዝሙረ ዳዊት 146፻፵፮8

ወሐመልማለ ለቅኔ ዕጓለ እመሕያው። ዘይሁቦሙ ሲሳዮሙ ለእንስሳ። ወለዕጒለ ቋዓት እለ ይጼውዕዎ።

ትርጉም

ለምለሙንም ለሰው ልጆች ጥቅም ፤ ለሚጠሩት ለቁራዎች ጫጩቶች ለእንስሶችም ምግባቸውን ይሰጣል።
← ምስባክ