ወእነግር ስምዐከ በቅድመ ነገሥት ወኢትይኀፈር

መዝሙረ ዳዊት 118፻፲፰46፵፮

ወእነግር ስምዐከ በቅድመ ነገሥት ወኢትይኀፈር። ወአነብብ ትእዛዘከ ዘአፍቀርኩ ጥቀ። ወአነሥእ እደውየ ኀበ ትእዛዝከ ዘአፈቅርኩ።

ትርጉም

በነግሥታት ፊት ምስክርህን እናግራለሁ ፤ አላፍርም። እጄንም ወደ ወደድኋቸው ወደ ትእዛዛትህ አነሣለሁ።
← ምስባክ