ወድቀት እሳት ወኢርኢክዋ ለፀሐይ

መዝሙረ ዳዊት 57፶፯8

ወድቀት እሳት ወኢርኢክዋ ለፀሐይ፤ ዘእንበለ ይትዐወቅ ሦክክሙ ኅለተ ኮነ፤ ከመ ሕያዋን በመዓቱ ይውኅጠክሙ፡፡

ትርጉም

እሳት ወደቀች ፀሐይንም አላዩዋትም።እሾኻችሁ ሳይታወቅ በትር ሆነ። ሕያዋን ሳላችሁ በዓመቱ ይነጥቃችኋል።
← ምስባክ