ወበመንፈስ አዚዝ አጽንዐኒ።

መዝሙረ ዳዊት 5012፲፪

ወበመንፈስ አዚዝ አጽንዐኒ። ከመ እምሀሮሙ ለኃጥኣን ፍኖተከ። ወረሲዓን ይትመየጡ ኀቤከ።

ትርጉም

በእሽታ መንፈስም ደግፈኝ። ለሕግ ተላላፊዎች መንገድህን አስተምራለሁ። ኃጢአተኞችም ወደ አንተ ይመለሳሉ።
← ምስባክ