ወአነሂ በኩርየ እሬስዮ።

መዝሙረ ዳዊት 117፻፲፯27፳፯

እግዚአብሔር እግዚእ አስተርአየ ለነ። ግብሩ በዐለ በትፍሥሕት በኅበእለያስተሐምምዎ እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ።

ትርጉም

እግዚአብሔር አምላክ ነው ለእኛም በራልን። እስከ መሥውያው ቀንዶች ድረስ የበዓሉን መሥዋእት በገመድ እሰሩት።
← ምስባክ