ትሴብሖ ኢየሩሳሌም ለእግዚአብሔር።

መዝሙረ ዳዊት 147፻፵፯1

ትሴብሖ ኢየሩሳሌም ለእግዚአብሔር። ወሰብሒዮ ለአምላክኪ ጽዮን። እስመ አጽንዐ መናሥግተ ኆኃትኪ።

ትርጉም

ኢየሩሳሌም እግዚአብሔርን ታመሰግናለች። ጽዮንም ሆይ ለአምላክሽ እልል በይ። የደጆችሽን መወርወሪያ አጽንቷልና።
← ምስባክ