Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ጻድቅሰ ከመ በቀልት ይፈሪ
መዝሙረ ዳዊት
91
፺፩
፥
12
፲፪
ጻድቅሰ ከመ በቀልት ይፈሪ።
ወይበዝኅ ከመ ዘግባ ዘሊባኖስ።
ትኩላን እሙንቱ ውስተ ቤተእግዚአብሔር።
ትርጉም
ጻድቅ እንደ ዘንባባ ያፈራል።
እንደ ሊባኖስ ዝግባም ያድጋል።
በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ ተተክለዋል።
← ምስባክ