ተፅዕነ ላዕለ ኪሩቤል ወሠረረ

መዝሙረ ዳዊት 17፲፯10

ተፅዕነ ላዕለ ኪሩቤል ወሠረረ። ወሠረረ በክንፈ ነፋስ። ወረሰየ ጽልመተ ምስዋሮ።

ትርጉም

በኪሩቤክም ላይ ተቀምጦ ከመብረር ተፋጠነ ፤ በነፋስም ክንፍ በረረ። መሰወሪያውን ጨለማ አደረገ።
← ምስባክ