ተቀነዩ ለእግዚአብሔር

መዝሙረ ዳዊት 211፲፩

ተቀነዩ ለእግዚአብሔር በፍርሃት። ወተሐሠዩ ሎቱ በረዓድ። አጽንዕዋ ለጥበብ ከመ ኢይትመዐዕ እግዚአብሔር።

ትርጉም

ለእግዚአብሔር በፍርሃት ተገዙ። ለእርሱም በመገዛታችሁ ደስ ይበላችሁ። ጌታ እንዳይቆጣ ትእዛዙን ጠብቁ።
← ምስባክ