ተፈሣሕኩ እስመ ይቤሉኒ እግዚአብሔር ነሐውር።
መዝሙረ ዳዊት 121፻፳፩ ፥ 1፩
ተፈሣሕኩ እስመ ይቤሉኒ እግዚአብሔር ነሐውር።
ወቆማ እገሪነ ውስተ አዕጻድኪ ኢየሩሳሌም።
ኢየሩሳሌምሰ ሕንጽት ከመ ሀገር።
ትርጉም
ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።
ኢየሩሳሌም ሆይ እግሮቻችን በአደባባይሽ ቆሙ።
ኢየሩሳሌምስ እርስ በርሷ እንደተገጠገጠች ከተማ
ተሠርታለች።
መዝሙረ ዳዊት 121፻፳፩ ፥ 1፩
ትርጉም