ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌሥሑ።

መዝሙረ ዳዊት 88፹፰ ቁ ፥ 12፲፪

ታቦር ወአርሞንኤም በስመ ዚአከ ይትፌሥሑ። ወይሴብሑ ለስምከ። መዝራዕትከ ምስለ ኃይል።

ትርጉም

ታቦርና አርምንኤም በስምህ ደስ ይላቸዋል። ለስምህ ምስጋና ያቀርባሉ። ክንድህ ከኃይልህ ጋር ነውና።
← ምስባክ