Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ሶበ ትሬእዮሙ ለጠቢባን ይመውቱ
መዝሙረ ዳዊት
48
፵፰
፥
10
፲
ሶበ ትሬእዮሙ ለጠቢባን ይመውቱ።
መከማሁ ይትሐጐሉ አብዳን እለ አልቦሙ ልብ ።
ወየኀድጉ ለባዕድ ብዕሎሙ።
ትርጉም
ብልሃተኞች እንዲሞቱ ፤ ሰነፎችና ደንቆሮች
በአንድነት እንዲጠፉ ፤ ገንዘባቸውንም ለሌሎች
እንዲትዉ አይቷል።
← ምስባክ