Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ርእዩከ ማያት እግዚኦ።
መዝሙረ ዳዊት
76
፸፮
ቁ
16
፲፮
-
17
፲፯
ርእዩከ ማያት እግዚኦ።
ርእዩከ ማየት ወፈርሁ።
ደንገፁ ቀላያተ ማያት ወደምፀ ማያቲሆሙ።
ትርጉም
አቤቱ ውኆች አዩህ።
ውኆችም አይተውህ ፈሩ።
ጥልቆች ተነዋወጡ ፤ ውኆችም ጮኹ።
← ምስባክ