ቅረቡ ኀቤሁ ወያበርህ ለክሙ።

መዝሙረ ዳዊት 33፴፫5

ቅረቡ ኀቤሁ ወያበርህ ለክሙ። ወኢይትኀፈር ገጽክሙ። ዝንቱ ነዳይ ጸርሐ ወእግዚአብሔር ሰምዖ።

ትርጉም

ወደ እርሱ ቅረቡ ያበራላችሁማል። ፊታችሁም አያፍርም። ይህ ችግረኛ ጮኸ ፤ እግዚአብሔርም ሰማው።
← ምስባክ