ቀደሰ ማኅደሮ ልዑል

መዝሙረ ዳዊት 45፵፭4

ቀደሰ ማኅደሮ ልዑል። እግዚአብሔር ውስተ ማዕከላ ኢትትሐወክ። ወይረድኣ እግዚአብሔር ፍጽመ።

ትርጉም

ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ። እግዚአብሔር በመካከሏ ነው ፤ አትናወጥም። እግዚአብሔርም ፈጥኖ ይረዳታል።
← ምስባክ