ዖፍኒ ረከበት ላቲ ቤተ።

መዝሙረ ዳዊት 83፹፫3

ዖፍኒ ረከበት ላቲ ቤተ። ወማዕነቅኒ ኀበ ታነብር ዕጐሊሃ። ምሥዋዒከ እግዚኦ እግዚአ ኃያላን።

ትርጉም

ወፍ ለእርሷ ቤትን አገኘች። ዋኖስም ጫጩቶችዋን የምታኖርበት ቤት አገኘች። የሠራዊት ጌታ አምላክ ንጉሤም አምላኬም ሆይ እርሱ መሠዊያህ ነው።
← ምስባክ