ኖላዊሆሙ ለእሥራኤል አጽምዕ

መዝሙረ ዳዊት 79፸፱1

ኖላዊሆሙ ለእሥራኤል አጽምዕ። ዘይርዕዮሙ ከመ አባግዐ ዮሴፍ። ዘይነብር ላዕለ ኪሩቤል አስተርአየ።

ትርጉም

የእስራኤል ጠባቂ ሆይ አድምጥ። ዮሴፍን እንደመንጋ የምታሰማራ። በኪሩቤል ላይ የምትቀመጠው ተገለጥ።
← ምስባክ