ነገሥተ ተርሴስ

መዝሙረ ዳዊት 71፸፩10-11፲፩

ነገሥተ ተርሴስ ወደሰያት አምኃ ያበውኡ። ነገሥተ ሳባ ወዐረብ ጋዳ ያመጽኡ። ወይሰግዱ ሎቱ ኵሎሙ ነገሥተ ምድር።

ትርጉም

የተርሴስና የደሴቶች ነግሥታት ስጦታን ያመጣሉ። የዐርብና የሳባ ነገሥታት እጅ መንሻን ያቀርባሉ። የምድር ነገሥታት ሁሉ ይሰግዱለታል።
← ምስባክ