Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ናሁ ሰማዕናሁ በኤፍራታ።
መዝሙረ ዳዊት
131
፻፴፩
፥
6
፮
ናሁ ሰማዕናሁ በኤፍራታ።
ወረከብናሁ ውስተ ዖመ ገዳም።
ንበውእ እንከሰ ውስተ አብያቲሁ ለእግዚአብሔር።
ትርጉም
እነሆ በኤፍራታ ሰማነው። በዱር ውስጥም አገኘነው።
ወደማደሪያዎቹም እንገባለን።
← ምስባክ