መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን።

መዝሙረ ዳዊት 86፹፮1

መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን። ያበድሮን እግዚአብሔር ለአናቅጸ ጽዮን። እምኵሉ ተዓይኒሁ ለያዕቆብ።

ትርጉም

መሠረቶቿ የተቀደሱ ተራሮች ናቸው ከያዕቆብ ድንኳኖች ይልቅ እግዚአብሔር የጽዮንን ደጆች ይወዳቸዋልና።
← ምስባክ