ኵሎ ዘፈቀደ ገብረ እግዚአብሔር።

መዝሙረ ዳዊት 134፻፴፬5

ኵሎ ዘፈቀደ ገብረ እግዚአብሔር። በሰማይኒ ወበምድርኒ። በባሕርኒ ወበኵሉ ቀላያት።

ትርጉም

በሰማይና በምድር ፤ በባሕርና በጥልቆችም ሁሉ እግዚአብሔር የወደደውን ሁሉ አደረገ።
← ምስባክ