Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር
መዝሙረ ዳዊት
67
፷፯
፥
13
፲፫
ክነፈ ርግብ በብሩር ዘግቡር።
ወገበዋቲሃኒ በኀመልማለ ወርቅ ።
አመ አዘዘ ሰማያዊ ንጉሥ ላዕሌሃ።
ትርጉም
ከብር እንደ ተሠሩ እንደ ርግብ ክንፎች በቅጠልያ ፤
ወርቅም እንደ ተለበጡ ላባዎቿ ትሆናላችሁ ፤ ሰማያዊ
ንጉሥ በላይዋ ባዘዘ ጊዜ።
← ምስባክ