Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ኢትዝክር ብነ አበሳነ ዘትካት።
መዝሙረ ዳዊት
78
፸፰
፥
8
፰
ኢትዝክር ለነ አበሳነ ዘትካት።
ፍጡነ ይርከበነ ሣህልከ እግዚኦ።
እስመ ተመንደብነ ፈድፋደ።
ትርጉም
የቀደመውን በደላችንን አታስብብን። አቤቱ
ምሕረትህ ፈጥኖ ያግኘን። እጅግ መከራ
ጸንቶብናልና።
← ምስባክ