ሐወጽከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ።

መዝሙረ ዳዊት 16፲፮3

ሐወጽከኒ ሌሊተ ወፈተንኮ ለልብየ። አመከርከኒ ወኢተረክበ ዓመጻ በላዕሌየ። ከመ ኢይንብብ አፉየ ግብረ ዕጓለ እመሕያው።

ትርጉም

ልቤን ፈተንኸው ፤ በሌሊትም ጐበኘኸኝ። ፈተንኸኝ፤ ምንም አላገኘህብኝም። የሰውን ሥራ አንደበቴ እንዳይናገር ፈቃዴ ነው።
← ምስባክ