Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ሐወጽካ ለምድር ወአርወይካ።
መዝሙረ ዳዊት
64
፷፬
፥
9
፱
ሐወጽካ ለምድር ወአርወይካ።
ወአብዛኅኮ ለብዕላ።
ፈለገ እግዚአብሔር ምሉዕ ማያተ።
ትርጉም
ምድርን ጎበኘሃት አጠጣሃትም። ብልጥግናዋንም
እጅግ አበዛህ። የእግዚአብሔር ወንዝ ውኃን የተመላ
ነው።
← ምስባክ