ሀቡ አኰቴተ ለእግዚአብሔር።

መዝሙረ ዳዊት 67፷፯34፴፬

ሀቡ አኰቴተ ለእግዚአብሔር። ላዕለ እሥራኤል ዐቢይ ስብሐቲሁ። ወኃይሉሂ እስከ ደመናት።

ትርጉም

ለእግዚአብሔር ክብርን ስጡ። ግርማው በእሥራኤል ላይ ፤ ኃይሉም በደመናት ላይ ነው።
← ምስባክ