Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ግበሩ በዓለ በትሥፍሕት በኀበ እለያተሐምምዎ።
መዝሙረ ዳዊት
117
፻፲፯
፥
27
፳፯
ግበሩ በዓለ በትሥፍሕት በኀበ እለያተሐምምዎ።
እስከ አቅርንቲሁ ለምሥዋዕ።
አምላኪየ አንተ እገኒ ለከ።
ትርጉም
እስከ መሠዊያ ቀንዶች ድረስ የበዓሉን መሥዋዕት
በገመድ አሠሩት። አንተ አምላኬ ነህ ፤ ከፍ ከፍ
አደርግሃለሁ።
← ምስባክ