ፍሬ ፃማከ ተሴስይ።

መዝሙረ ዳዊት 127፻፳፯2

ፍሬ ፃማከ ተሤሠይ። ብፁዕ አንተ ወሠናይ ለከ። ብእሲትከ ከመ ወይን ሥሙር ውስተ ጽርሐ ቤትከ።

ትርጉም

የድካምህን ፍሬ ትመገባለህ። ምስጉን ነህ መልካምም ይሆንልሃል። ሚስትህ በቤትህ እልፍኝ ውስጥ እንደሚያፈራ ወይን ናት።
← ምስባክ