Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
ፈኑ እዴከ እምዓርያም።
መዝሙረ ዳዊት
143
፻፵፫
፥
7
፯
ፈኑ እዴከ እምአርያም።
አድኅነኒ ወባልሐኒ እማይ ብዙኅ።
ወእምእዴሆሙ ለደቂቀ ነኪር።
ትርጉም
እጅህን ከአርያም ላክ ፤ አድነኝም። ከብዙ
ውኆች ከባዕድ ልጆች እጅ አስጥለኝ።
← ምስባክ