ፈኑ ብርሃነከ ወጽድቀከ።

መዝሙረ ዳዊት 42፵፪3

ፈኑ ብርሃነከ ወጽድቀከ። እማንቱ ይምርሓኒ ወይስዳኒ ደብረ መቅደስከ። ወውስተ አብያቲከ እግዚኦ።

ትርጉም

ብርሃንህንና እውነትህን ላክ እነርሱም ይምሩኝ። ወደ ቅድስናህ ተራራና ወደ ማደሪያህ ይውስዱኝ።
← ምስባክ