Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ።
መዝሙረ ዳዊት
83
፹፫
ቁ
6
፮
እስመ መምህረ ሕግ ይሁብ በረከተ።
ወየሐውር እምኃይል ውስተ ኃይል።
ወያሰተርኢ አምላከ አማልክት በጽዮን።
ትርጉም
የሕግ መምህር በረከተን ይሰጣልና ከኃይል ወደ
ኃይል ይሄዳል። የአማልክት አምላክ በጽዮን
ይታያል።
← ምስባክ