Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
እስመ ኀቤከ እጼሊ እግዚኦ
መዝሙረ ዳዊት
5
፭
፥
2
፪
እስመ ኀቤከ እጼሊ እግዚኦ።
በጽባሕ ስምዐኒ ቃልየ።
በጽባሕ እቀውም ቅድሜከ ወአስተርኢ ለከ።
ትርጉም
አቤቱ ወደ አንተ እጸልያለሁና በማለዳ ድምፄን
ስማ። በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ ፤ እጠብቃለሁም።
← ምስባክ