እስመ ፈተወ ንጉሥ ስነኪ።

መዝሙረ ዳዊት 44፵፬11፲፩

እስመ ፈተወ ንጉሥ ሥነኪ። እስመ ውእቱ እግዚእኪ። ወሰግዳ ሎቱ አዋልደ ጢሮስ በአምኃ።

ትርጉም

ንጉሥ ውበትሽን ወዷልና። እርሱ ጌታሽ ነውና። የጢሮስ ሴቶች ልጆች እጅ መንሻውን ይዘው ይሰግዱለታል።
← ምስባክ