Esubalew Chekol
Projects
Blog
Resume
Links
እምሥራቀ ፀሐይ እስከነ ዐረብ።
መዝሙረ ዳዊት
49
፵፱
፥
1
፩
እምሥራቀ ፀሐይ እስከነ ዐረብ።
ወእምጽዮን ሥነ ስብሐቲሁ።
እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመጽእ።
ትርጉም
ከፀሐይም መውጫ ጀምሮ እስከ መግቢያዋ ድረስ
ምድርን ጠራት። ከክብሩ ውበት ከጽዮን
እግዚአብሔር ግልጥ ሆኖ ይመጣል።
← ምስባክ